የዲቦራ ፋውንዴሽን በምዝገባ ቁጥር 4230 መሰረት የተመዘገበ መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ፋውንዴሽኑ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ህፃናት መብታቸው ተጠብቆ እና እንደማንኛውም ዜጋ ለሃገራቸው የሚጠቅሙ ዜጎች እንዲሆኑ መርዳትን አላማው አድርጎ የተቋቋመ ድርጅት ነው፣ ይህ በእንዲህ እንዳለ ድርጅታችን በአራት አመት ተከታታይ ውል ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የዲቦራ ፋውንዴሽን
የጨረታ ማስታወቂያ

በመሆኑም በመስኩ የታደሰ የሥራ ፈቃድና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ማስረጃዎችን እና በተጠቀሰው ጉዳይ _ ኦዲት ሥራ ላይ ከዚህ ቀደም የሰሩ ስለመሆናቸው የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ወይም ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ባለሙያዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡ የጥናትና የመረጃ ማሰባሰብ ሥራው እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ተጠናቆ ለተቋማችን መቅረብ ያለበት በመሆኑ ተወዳዳሪዎች የሚሰሩበትን የዋጋ ዝርዝር በፖስታ አሽገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 11፡ዐዐ ሰዓት ድረስ በተቋማችን በአካል እየተገኙ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡- ድርጅቱ ሴላ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ::
ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር+251942225838 ደውለው ይጠይቁ፡፡
የዲቦራ ፋውንዴሽን