የሆለታ ኤጄሬ ንፁህ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ፤ የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎችን፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የቢሮ ዕቃዎች፤ ኤሌከትሮኒከስ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ የሰራተኞች ልብስ የስፌት ዋጋ፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌከትሮ መካኒካል፤ የመኪና ጎማ የመኪና ጥገና፤ ሞተር ሳይክል፣ ጄኔሬተር ፤ የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።