የሆለታ ኤጄሬ ንፁህ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ፤ የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎችን፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የቢሮ ዕቃዎች፤ ኤሌከትሮኒከስ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ የሰራተኞች ልብስ የስፌት ዋጋ፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌከትሮ መካኒካል፤ የመኪና ጎማ የመኪና ጥገና፤ ሞተር ሳይክል፣ ጄኔሬተር ፤ የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሆለታ ኤጄሬ ንፁህ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ
የሆለታ ኤጄሬ ንፁህ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ፤ የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎችን፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የቢሮ ዕቃዎች፤ ኤሌከትሮኒከስ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ የሰራተኞች ልብስ የስፌት ዋጋ፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌከትሮ መካኒካል፤ የመኪና ጎማ የመኪና ጥገና፤ ሞተር ሳይክል፣ ጄኔሬተር ፤ የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስስዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዲዎች መወዳደር ትችሳሳችሁ::
1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ሰርተፊኬት ያለው፤
3. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 80,000 /ሰማንያ ሺህ ብር/ በሲፒኦ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10 /100 በባንከ ማስያዝ የሚችል፤
4. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ የሆለታ ኤጄሬ ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ድረስ ማቅረብ የሚችል፤
5. ድርጅቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማስቀረብ ይችላል።
6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 500 ብር በቢሮ ቁጥር 3 በመከፈል ከቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ትችላላችሁ፡፡
7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ 8፡30 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ9፡ oo ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ የሚከፈት ሲሆን፤ ካወጣው ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0112370059/0920059890/0920623700/0913033720/0952746437
የሆለታ ኤጄሬ ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
