የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለሕትመት አላቂ የት/ት እቃዎች፣ የጽፈ/መሳሪያና የቢሮ እቃዎች፣ የህክምና እና የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣የተለያዩ የደንብ ልብስ ስፌት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡