የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለሕትመት አላቂ የት/ት እቃዎች፣ የጽፈ/መሳሪያና የቢሮ እቃዎች፣ የህክምና እና የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣የተለያዩ የደንብ ልብስ ስፌት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 07/12/2017 ዓ.ም
የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለሕትመት አላቂ የት/ት እቃዎች፣ የጽፈ/መሳሪያና የቢሮ እቃዎች፣ የህክምና እና የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣የተለያዩ የደንብ ልብስ ስፌት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
❖ በተጠቀሰው እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
❖ የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ 5000.00 (አምስት ሺ ብር ብቻ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ❖ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ካላቀረቡ ውድቅ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
❖ እቃዎቹን በመ/ቤቱ የግዥ ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለıo ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 300.00 (300 መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
❖ የጨረታ ማወዳደሪያ ቫት ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
❖ ቫትን ያላካተተ ከሆነ ቫት እንዳካተተ ይቆጠርበታል፡፡
❖ ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተሰማሩበት የስራ መስክ የሚገልፅ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መኖር አለበት፡፡ ከሌላችሁ ብትወዳደሩም መስሪያ ቤቱ ውድቅ የሚያደርግ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
❖ አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠበት በ5 ቀን ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
❖ ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዛው እለት በio፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
❖ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡ አድራሻ፡- ከሱዳን ኤንባሲ አጠገብ ቂ/ክ/ከ/አስ ስልክ ቁጥር፡- 0115 50 47 78/011 86 82 3 27
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
