ማህበራችን ሀዛል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በብር 500,000,000 (አምስት መቶ ሚሊዮን) የተመዘገበ ካፒታል ተመስርቶ መርካቶ /ሲኒማራስ/ አካባቢ በሁለት ሳይቶች ላይ የሪል እስቴት ልማት በማከናወን ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው። እስከ 2016 በጀት አመት ኦዲት አስደርጎ ያጠናቀቀ ሲሆን በተመሳሳይ የ2017 በጀት አመት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።