Tender Detail

Tender Details

  • Company ሀዛል ሪል እስቴት አ.ማ
  • Address አ, Phone: 0904673222
  • Website
  • Deadline27 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-27 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Accounting & Auditing

ማህበራችን ሀዛል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በብር 500,000,000 (አምስት መቶ ሚሊዮን) የተመዘገበ ካፒታል ተመስርቶ መርካቶ /ሲኒማራስ/ አካባቢ በሁለት ሳይቶች ላይ የሪል እስቴት ልማት በማከናወን ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው። እስከ 2016 በጀት አመት ኦዲት አስደርጎ ያጠናቀቀ ሲሆን በተመሳሳይ የ2017 በጀት አመት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

ሀዛል ሪል እስቴት አ.ማ

                                 የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 6 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ማቅረብ ይኖርበታል። ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል በሚል ለይተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን በተጨማሪም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፤ የታደሰ የሙያ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ እና የተ.እ.ታክስ ሠርተፍኬት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የዘመኑን የሠነድ ብዛት 10 ቦክስ ፋይል ሲሆን በአካል ማየት ለሚፈልጉ በሳይቱ በሚገኘው ቢሯችን 2ኛ ፎቅ በመምጣት መመልከት ወይም በስ.ቁ. 0904673222 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ድርጅታችን ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

                                       ሀዛል ሪል እስቴት አ.ማ

Save Tender