በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሶስት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 ፡ - መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪዎች ሎት 2:- የኤሌከትሮኒክስ እና የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 3፡- የጽዳት እቃዎች ሎት፡-4 የጽህፈት እቃዎች ሎት 5፡- የተለያዩ የህትመት ስራዎች ሎት 6- የደንብ ልብሶችና ብትን ጨርቆች እና ልብስ ስፌት ሎት7፤- የህፃናት ምግቦች ሎት 8 የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡