የኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት በሱስ የተጠመዱ ሴት እና ወንድ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከሱስ ለማላቀቅ የሚሰራ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ማህበሩ እ.ኤ.አ ከሀምሌ 1 2016 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ያለውን ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።