Tender Detail

Tender Details

  • Company ኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ካራ አርሴማ ቤተክርስቲያ አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 26 18 33 33
  • Website
  • Deadline19 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-19 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት በሱስ የተጠመዱ ሴት እና ወንድ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከሱስ ለማላቀቅ የሚሰራ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ማህበሩ እ.ኤ.አ ከሀምሌ 1 2016 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ያለውን ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።

ኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት


 

የውጭ የሒሳብ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት በሱስ የተጠመዱ ሴት እና ወንድ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከሱስ ለማላቀቅ የሚሰራ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ማህበሩ እ.ኤ.አ ከሀምሌ 1 2016 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ያለውን ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የሙያ ብቃትና በሕጋዊነት ታውቀው በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርብ
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ፍቃድ ያለው
  4. የኦዲት በቂ የሥራ ልምድ ያላቸው ባለሙያ ያለው
  5. ከዚህ በፊት በድርጅት ሒሳብ ሰርቶ የሚያውቅ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ስራውን ሰርታችሁ የምታስረከቡበትን ጊዜ የሚገልጽ በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡ ካራ አርሴማ ቤተክርስቲያ አካባቢ የሚገኘው የኒውማ ኢትዮጵያ ዋና ጽ/ቤት በአካል ማስገባት ይጠበቅባችኋል።

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: - 09 26 18 33 33 ወይም 09 67 17 18 19 መደወል ይቻላል ።

 

ኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender