በየካ ከ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ክፍል በመገኘት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በሎት ብር 250 /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በክኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ላይ ወዲያውኑ ነጋዴዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡