Tender Detail

Tender Details


በየካ ከ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ክፍል በመገኘት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በሎት ብር 250 /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በክኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ላይ ወዲያውኑ ነጋዴዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

በየካ ከ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር:- የካ/ወ/10/ጤ/ጣ/001/2018

በየካ ከ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ክፍል በመገኘት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በሎት ብር 250 /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ላይ ወዲያውኑ ነጋዴዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ሎት 1-የደንብ ልብስ ስፌት እና የደንብ ልብስ ገዥ፤

ሎት 2-አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣

ሎት 3-የህክምና ህትመቶች ግዥ፣

ሎት 4-የህክምና መገልገያ ዕቃዎች እና መድሃኒቶች ግዥ፤

ሎት 5-የጽዳት ዕቃዎች ግዥ፤

ሎት 6- ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ፤

ሎት 7 - ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ኮምፒውተር፣ ሳፕቶፖች፣ ፕሪንተሮችና የመሳሰሱትን ጥገና፤

ሎት 8-የተስያዩ የግንባታ/ክፍል ማስሩፌያ/ ሥራዎችን ማሰራት፤

ሎት 9 የቋሚ እቃዎች ግዥ፤

ማሳሰቢያ፡- 1. ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጤና ጣቢያው ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ አገልግሎት በየሎት፤ ሎት1፣ 2፣ 3 6,000 /ስድስት ሺህ ብር/፤ ሎት 4፣ 8 እና 9 10,000/አስር ሺህ ብር/፤ ሎት 5፣ 6 እና 7 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ ብቻ ማስያዝ አለባችሁ፡፡

1 ደንብ ልብስ ግዥ፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፤ ለፅዳት እቃዎች ናሙና መቅረብ አለባቸው፡፡ ያላቀረበ ድርጅት በጨረታው አይካፈልም፡፡

2. የህክምና መገልገያ ህትመቶች ናሙና ጤና ጣቢያው በሚያቀርበው ናሙና መሰረት የሚሰራ ይሆናል፡፡

3. የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ ቫትን ያላካተተ ድርጅት በጨረታው አይሳተፍም፡፡

4. የኮምፒውተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም የአንድ ዓመት ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ለ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና የእቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል፡፡

6. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% ጨረታውን ሲያሸንፉ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ኮተቤ 02 ወደ ህዝብ ደህንነት በሚወስደው መንገድ ወደላይ ወጣ ብሎ ከወረዳ 10 አስተዳደር ፊት ለፊት ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-8-25-54-95/ 011-8-60-37-10

በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ

Save Tender