በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ሞተር ሳይከል ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የመኪና ኪራይ የተለያዩ የእትመት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን አራብሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግሥት መ/ቤቶች ለ 2018 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ኪራይ፤ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የተለያዩ የሕትመት ሥራዎች እና ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።