የጨፌ ኦሮሚያ የሠራተኞች መሠረታዊ የሕብረት ሥራ ማህበር በጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ካፍቴሪያ በማከራየት ለሠራተኞችና ለተጠቃሚዎች የምግብ አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡