አንድነት የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ህብረት 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት መረጃ መሰረት ከ2-5 ልምድ ያላቸውን የሂሳብ አዋቂዎች አወዳድሮ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡