Tender Detail

Tender Details

  • Company Andenet Ethiopian Domestic Workers Union (አንድነት የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ህብረት)
  • Address መስቀል አደባባይ አካባቢ፣ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 908 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-10-30-76-25
  • Website
  • Deadline31 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-31 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

አንድነት የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ህብረት 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።  ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት መረጃ መሰረት ከ2-5 ልምድ ያላቸውን የሂሳብ አዋቂዎች አወዳድሮ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Andenet Ethiopian Domestic Workers Union (አንድነት የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ህብረት)


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

አንድነት የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ህብረት 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።  ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት መረጃ መሰረት ከ2-5 ልምድ ያላቸውን የሂሳብ አዋቂዎች አወዳድሮ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

የኦዲት አይነት

የፕሮጀክት ብዛት

የኦዲት ጊዜ

የገንዘብ መጠን

የፋይል አቃፊ ብዛት

የኦዲት ቦታ

የድርጅቱ ዓመታዊ ኦዲት

2

ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ሰኔ, 30 2017 ዓ.ም

2.5 ሚሊዮን

5

አዲስ አበባ፣ መስቀል አደባባይ አካባቢ፣ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 908

 

ፍላጎት ያላቸው እና ብቁ የሆኑ አማካሪ ድርጅቶች የሚከተሉትን ጨምሮ የቴክኒክ እና የፋይናንስ ፕሮፖዛል እንዲያቀርቡ ተጋብዘዋል፡-

  • ለ2016/17 የታደሰ ፈቃድ፣ የኦዲት አገልግሎት የመስጠት ህጋዊ ፈቃድ እና ልምድ ያላቸው የባለሙያ ፈቃድ፤
  • የቲን እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
  • በአለም አቀፍ ኤን.ኦ.ኤስ ተመሳሳይ አገልግሎት የመስጠት ልምድ ቀደም ብሎ የሚያሳይ ማስረጃ፤
  • የኦዲት ሥራውን ለማጠናቀቅ ከፍተኛው ጊዜ (የኦዲት አገልግሎቱ ወዲያውኑ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።
  • የፊዚካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ጨረታው በወጣ በሰባት ቀን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አድራሻዎች መላክ ይችላሉ፡፡
  1. በአካል-ኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ህበረት ዋናው ቢሮ- አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ መስቀል አደባባይ አካባቢ፣ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 908
  2. ኢሜል: andinetethiopiandomesticworker@gmail.com

ለበለጠ መረጃ፡- 09-10-30-76-25 ወይም 09-11-74-01-33 መደወል ይችላሉ፡፡

 

አንድነት የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ህብረት

 

Save Tender