ኤ ኤስ ቪ ኢንኩቤተር ሶፍትዌር ኃ/የተ/የግ/ማህበር በማዕከላዊ ጎንደር ከተማ ምዕራብ ደምቢያ ዞን ጯሂት ወረዳ ጎርጎራ ቀበሌ ውስጥ ጠቅላላ የቦታ ስፋቱ 388 ካሬ ቦታ ላይ G+4 እስከ G+12 የንግድ እና መኖሪያ ሥፍራ (ቅይጥ) አገልግሎት የሚሆን ህንፃ የአጥር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ዲዛይንና ግንባታ ከደረጃ 5-3 ባሉት የኮንትራክተሮች ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኤ ኤስ ቪ ኢንኩቤተር ሶፍትዌር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ክልል ውስጥ ጠቅላላ የቦታ ስፋቱ 408 ካሬ ቦታ ላይ G+2 ቅይጥ አገልግሎት የሚሆን ህንፃ እና የአጥር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ዲዛይንና ግንባታ ከደረጃ 5 -3 ባሉት የኮንትራክተሮች ለማሰራት ይፈልጋል፡፡