Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤ ኤስ ቪ ኢንኩቤተር ሶፍትዌር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0976169858
  • Website
  • Deadline06 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-06 00:00:00
  • Categories Building Construction

ኤ ኤስ ቪ ኢንኩቤተር ሶፍትዌር ኃ/የተ/የግ/ማህበር በማዕከላዊ ጎንደር ከተማ ምዕራብ ደምቢያ ዞን ጯሂት ወረዳ ጎርጎራ ቀበሌ ውስጥ ጠቅላላ የቦታ ስፋቱ 388 ካሬ ቦታ ላይ G+4 እስከ G+12 የንግድ እና መኖሪያ ሥፍራ (ቅይጥ) አገልግሎት የሚሆን ህንፃ የአጥር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ዲዛይንና ግንባታ ከደረጃ 5-3 ባሉት የኮንትራክተሮች ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኤ ኤስ ቪ ኢንኩቤተር ሶፍትዌር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ጎንደር ከተማ ምዕራብ ደምቢያ ዞን ጯሂት ወረዳ ጎርጎራ ቀበሌ ውስጥ ጠቅላላ የቦታ ስፋቱ 388 ካሬ ቦታ ላይ G+4 እስከ G+12 የንግድ እና መኖሪያ ሥፍራ (ቅይጥ) አገልግሎት የሚሆን ህንፃ የአጥር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ዲዛይንና ግንባታ ከደረጃ 5-3 ባሉት የኮንትራክተሮች ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ይሄውም፡-

  1. በዘርፉ ለመስራት ለ2018 ዓ.ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፤
  2. በዘርፉ ለመስራት የሚያስችል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ብቃት፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤
  4. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ከታክስ እዳ ነጻ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤

ይህ ጨረታ ከወጣበት ተከታታይ 21 ቀናት ውስጥ በስልክ ቁጥር 0976169858 በቴሌግራም ወይም bellel07@gmail.com ማስረጃዎችን መላክ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ከላይ በተጠቀሰው ስ/ቁጥር መደወል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

ኤ ኤስ ቪ ኢንኩቤተር ሶፍትዌር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender