በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ የዕድውኃ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሠጡ 3*ኢንች፡ 2 ½ " ኢንች 12" ኢንች 1 ½ ኢንች የብረት ቧንቧ አንጉላር ብረት 1 የብረት ታንከር፣ ጀነሬተር ፣ groundfos submersible pump with moter በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡