በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ የዕድውኃ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሠጡ 3*ኢንች፡ 2 ½ " ኢንች 12" ኢንች 1 ½ ኢንች የብረት ቧንቧ አንጉላር ብረት 1 የብረት ታንከር፣ ጀነሬተር ፣ groundfos submersible pump with moter በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ የዕድውኃ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ የዕድውኃ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሠጡ 3*ኢንች፡ 2 ½ " ኢንች 12" ኢንች 1 ½ ኢንች የብረት ቧንቧ አንጉላር ብረት 1 የብረት ታንከር፣ ጀነሬተር ፣ groundfos submersible pump with moter በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ /ድርጅት/ መወዳደር የሚችል ሲሆን፡-
- የብረት ታንከሩን ከ9ሜ ከፍታ ላይ አውርዶ መውሰድ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 300 /ሶስት መቶ/ ብር በመክፈል ገ/ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላል
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም ሲፒአ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሞሉበትን የጨረታ ሰነድ በፖስታ በማሸግ የዕድውኃ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ገቢ ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይቻላል።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11 ሰዓት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ሌላ በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ሁሉም ተጫራቾች በዕለቱ ለተላለፈው ውሳኔ ተገዢ ይሆናሉ፡፡ ተጫራቾች የታደሰ መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው።
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ወጣቶች በተመለከተ ከወቅቱ የፀጥታ አንፃር ሄዶ ለማረጋገጥ የማይቻል በመሆኑ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን የድጋፍ ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጠቅላላ ክፍያዉን ሙሉ በሙሉ በመክፈል እቃውን መውሰድ አለበት
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0582470222 እና 0582470200 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ የዕድውኃ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
