ኢኮስኮ ራይዚንግ ሆንግፋ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጎማን መልሶ መጠቀም ቴክኖሎጂን ሥራ ላይ በማዋል ጎማዎችን በመፍጨት እና የተለያዩ ግብዓቶችን በመጠቀም ለሕፃናት መጫዎቻ፣ ለጂም ቤቶች፣ ለእግረኛ መንገድና ለተለያዩ ስፖርታዊና የመዝናኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የራበር ምርቶችን ማለትም Rubber Tiles (Dog Bone), Interlock Playground እና Flat Playground (Standard Rubber Tile) በተለያየ ቀለም ዓይነቶች በከፍተኛ ጥራትና የአገልግሎት ዘመን እያመረተ የሚገኝ ሲሆን፣ ምርቶቹን ለአከፋፋዮች በጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት ውል በመፈራረም ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Our company ECWC RISING HONGFA PLC is a newly established company, hereby invites qualified and experienced audit firms to submit proposals for the external audit of its financial statements for the fiscal year ending July 7, 2023 and July 7, 2024.