የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጉብሬ ዲስትሪክት የውሀ ቦቴ እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ኪራይ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባሥስልጣን ጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማእከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት ድልድይ ስራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የአርማታ ብረቶችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።