በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለገ/ ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከስራ-ከበሪ ሀሚድ፤ ከስሪ አረዳ እና ከቦልጫመኝ እስከ ገሬኖ ድረስ ያለው መንገድ የጠጠር ስራ ና የእስትራክቸር ስራ እና ከመሀል ጉታዘር ዶላሞይ ና ዳንሼ ላለው መንገድ ደግሞ የጠጠር ስራ ለማሰራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡