በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለገ/ ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከስራ-ከበሪ ሀሚድ፤ ከስሪ አረዳ እና ከቦልጫመኝ እስከ ገሬኖ ድረስ ያለው መንገድ የጠጠር ስራ ና የእስትራክቸር ስራ እና ከመሀል ጉታዘር ዶላሞይ ና ዳንሼ ላለው መንገድ ደግሞ የጠጠር ስራ ለማሰራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር GGW/031/2017
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለገ/ ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከስራ-ከበሪ ሀሚድ፤ ከስሪ አረዳ እና ከቦልጫመኝ እስከ ገሬኖ ድረስ ያለው መንገድ የጠጠር ስራ ና የእስትራክቸር ስራ እና ከመሀል ጉታዘር ዶላሞይ ና ዳንሼ ላለው መንገድ ደግሞ የጠጠር ስራ ለማሰራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች:-
- የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በጨረታው ለመወዳዳር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ይዘው መምጣት አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8:00 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ከተማ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/PC/BC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆነ ተቋራጮች
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለሁሉም ስራዎች በገ/ጉ/ወ/ወ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለ/ ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ቴክኒካል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት መሀልአምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ሰነድ በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል ፡፡ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች በአካል በተገኙበት ይከፈታል።
- መስሪያቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡-
- በአፈፃፀም ምከንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም፡፡
- ከላይ የተጠቀሰው ሰነድ በውክል መውሰድም ሆነ መወዳደር አይቻልም።
- ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ከአሰሪው መስሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ማየታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና በወረዳውም ውስጥ ከአንድ በላይ ፕሮጀክት ያላቸው መወዳደር አይችሉም።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።
ለበለጠመረጃ-
የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 0113360162/146 ደደውሉ
በማእክላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መል/ጽ/ቤት መሀል አምባ
