ድርጅታችን ኤምዲኤንኤን ት አ.ማ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ 6ኛ መደበኛና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ነሐሴ 26 ቀን 2016 ዓም ባደረገው ስብሰባ አክሲዮኑ እንዲፈርስ የወሰነና በዚሁ ውሳኔ መሰረት ህጋዊ ፍቃድና በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው የውጭ ኦዲተሮች ተወዳድረው አሸንፈው እንደ ኮሚቴ በመሆን ከስራ አመራር ቦርድ ጋር ሆነው የድርጅቱን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረት በዝርዝር በመመዝገብና ሒሳቡን በመስራት በህጋዊ መንገድ በመሸጥና ሀብትና ዕዳውን በመለየት ለሼር ባለአክሲዮኖች ማከፋፈል የምትችሉና ይህን የምታሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።