ድርጅታችን ኤምዲኤንኤን ት አ.ማ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ 6ኛ መደበኛና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ነሐሴ 26 ቀን 2016 ዓም ባደረገው ስብሰባ አክሲዮኑ እንዲፈርስ የወሰነና በዚሁ ውሳኔ መሰረት ህጋዊ ፍቃድና በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው የውጭ ኦዲተሮች ተወዳድረው አሸንፈው እንደ ኮሚቴ በመሆን ከስራ አመራር ቦርድ ጋር ሆነው የድርጅቱን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረት በዝርዝር በመመዝገብና ሒሳቡን በመስራት በህጋዊ መንገድ በመሸጥና ሀብትና ዕዳውን በመለየት ለሼር ባለአክሲዮኖች ማከፋፈል የምትችሉና ይህን የምታሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
ኤም ዲ ኤን ኤን ትራንስፖርት አ/ማ
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ
ማስታወቂያ
የኤም.ዲ.ኤን.ኤን. ትራንስፖት አክሲዮን ማህበር ባለ አክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ ስብሰባና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በ26/12/2016 ዓ.ም የሰጠነውን ውሳኔ አስመልክቶ የኦዲት ጨረታ እሁድ መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በዚሁ አዲስ ዘመን ጋዜጣ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም በቂ ተጫራች ያልቀረቡ በመሆኑ ድጋሚ ጨረታ መውጣቱ አስፈላጊ በመሆኑ፡-
ድርጅታችን ኤምዲኤንኤን ት አ.ማ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ 6ኛ መደበኛና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ነሐሴ 26 ቀን 2016 ዓም ባደረገው ስብሰባ አክሲዮኑ እንዲፈርስ የወሰነና በዚሁ ውሳኔ መሰረት ህጋዊ ፍቃድና በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው የውጭ ኦዲተሮች ተወዳድረው አሸንፈው እንደ ኮሚቴ በመሆን ከስራ አመራር ቦርድ ጋር ሆነው የድርጅቱን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረት በዝርዝር በመመዝገብና ሒሳቡን በመስራት በህጋዊ መንገድ በመሸጥና ሀብትና ዕዳውን በመለየት ለሼር ባለአክሲዮኖች ማከፋፈል የምትችሉና ይህን የምታሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች እንድትወዳደሩ በጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ መሠረት ማህበሩ በድጋሚ ያስታውቃል።
በተጨማሪ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች በተገኙበት በ15ኛ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በምስራቅና ደቡብ ሕዝብ ማመላለሻ ማህበር ዋና መ/ቤት ቁጥር 11 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
ተወዳዳሪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይለውጥም ጽ/ቤቱ (ድርጅቱ) የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ፡- አዳማ ፓን አፍሪክ ሆቴል ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር፡- 09 22 505 043 ወይም 09 11 253 136
ኤም ዲ ኤን ኤን ትራንስፖርት አ/ማ
