ድርጅታችን አሊያንስ ፎር ሪሶርስ ዴቨሎፕመንት ኤንድ አሲስታንስ በመዝገብ ቁጥር 4831 የተመዘገበ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡ ፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን እስካሁን በበጎ አድራጎት ዓመታዊ ሂሳብ በውል ኦዲተሮችን ማስመርመር ይፈልጋል፡፡