Tender Detail

Tender Details

  • Company Alliance of Local Communities in Hardship Areas (ALCHA) (አሊያንስ ኦፍ ሎካል ኮሚኒቲ ኢን ሀርድሺፕ ኤርያስ)
  • Address በቦረና ዞን ሞያሌ ወረዳ ሸዋ በር ቀበሌ : ኢትዮጵያ, Phone: +251915028598
  • Website
  • Deadline04 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-04 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን አሊያንስ ፎር ሪሶርስ ዴቨሎፕመንት ኤንድ አሲስታንስ በመዝገብ ቁጥር 4831 የተመዘገበ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡ ፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን እስካሁን በበጎ አድራጎት ዓመታዊ ሂሳብ በውል ኦዲተሮችን ማስመርመር  ይፈልጋል፡፡

Alliance of Local Communities in Hardship Areas (ALCHA) (አሊያንስ ኦፍ ሎካል ኮሚኒቲ ኢን ሀርድሺፕ ኤርያስ)


 

ግልጽ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ


 

ድርጅታችን አሊያንስ ፎር ሪሶርስ ዴቨሎፕመንት ኤንድ አሲስታንስ በመዝገብ ቁጥር 4831 የተመዘገበ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡ ፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን እስካሁን በበጎ አድራጎት ዓመታዊ ሂሳብ በውል ኦዲተሮችን ማስመርመር  ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

  • በፌዴራል ዋና አዲተር ዕውቅና አግኝተው የተመዘገቡ

  • የኦዲት ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

  • የዘመኑን ግብር የገበሩና የግብር መለያ ቁጥርያላቸው

  • የታደሰ የሥራ ፈቃድ ያላቸው

  • ተወዳዳሪዎች ለሶስቱም ዓመት ኦዲት ለማስደረግ የተስማማበትን ዋጋ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ በሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በቦረና ዞን ሞያሌ ወረዳ ሸዋ በር ቀበሌ በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ማህተም በማስደረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከላይ በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟላ ኦዲተር በዚህ ሥራ ላይ መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለጽን ያልተሟላ መረጃን የሚያቀርብ ኦዲተር ከውድድር ውጪ እንደሚሆን እያሳወቅን፤ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፦

በስልክ ቁጥር +251915028598 ወይም ardamoyale@gmail.com ለአቶ ጃታኒ ጉፉ በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

 

አሊያንስ ኦፍ ሎካል ኮሚኒቲ ኢን ሀርድሺፕ ኤርያስ


 

Save Tender