ኢቅረእ ኡሙ አይመን ኢስላማዊ ድርጅት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይምክር ቤት በመዝገብ ቁጥር 200/19/16 ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከጀኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ያለውን የሂሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው የሂሳብ አሰራር መሠረት በሙያው የተሰማሩ የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡