ኢቅረእ ኡሙ አይመን ኢስላማዊ ድርጅት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይምክር ቤት በመዝገብ ቁጥር 200/19/16 ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከጀኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ያለውን የሂሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው የሂሳብ አሰራር መሠረት በሙያው የተሰማሩ የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኢቅረእ ኡሙ አይመን ኢስላማዊ ድርጅት
የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢቅረእ ኡሙ አይመን ኢስላማዊ ድርጅት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይምክር ቤት በመዝገብ ቁጥር 200/19/16 ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ከጀኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ያለውን የሂሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው የሂሳብ አሰራር መሠረት በሙያው የተሰማሩ የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ የሂሳብ ሰነዶቹ በአንድ (1) ቦክስ ፋይል የተካተቱ ናቸው፡፡ በጨረታው የሚወዳደሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
-
በሂሳብ ምርመራ ሙያ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው እና ያሳደሱ፡፡
-
የዘመኑ የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
-
የ ቲን (TIN) ቁጥር ያላቸው፡፡
ለዚህ ሥራ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች የሚሠሩበት ዋጋና ሥራውን የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ እንድሁም ከላይ የተቀሱትን ማስረጃዎች አንድ አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከ3፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በድርጀቱ ቢሮ በአካል በመምጣት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡-
ሸገር ፉሪ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሙህዲን ህንጻ 4ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 09-07-45-09-02 ነው፡፡
ኢቅረእ ኡሙ አይመን ኢስላማዊ ድርጅት
