ጎጆ ብሪጅ ጎሮ ሳይት ብሎክ 4 የመኖሪያ ቤት ኃላ/የተ/የህ/ሥራ ማኅበር ከተቋቋመበት 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ድረስ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሒሳብ አዋቂዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::