በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ እና በከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በውስጥ ገቢ የእስካቫተር እና የግሬደር ማሽን በሰዓት ተከራይተን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘረዘሩት ቀበሌያት መንገድ ለማስከፈት እና የመንገድ ጠረጋ ለማድረግ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ የማሽን ኪራይ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።