Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address ይርጋዓለም : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline17 Mar 2025, 11:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Vehicle

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ እና በከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በውስጥ ገቢ የእስካቫተር እና የግሬደር ማሽን በሰዓት ተከራይተን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘረዘሩት ቀበሌያት መንገድ ለማስከፈት እና የመንገድ ጠረጋ ለማድረግ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ የማሽን ኪራይ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ እና በከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በውስጥ ገቢ የእስካቫተር እና የግሬደር ማሽን በሰዓት ተከራይተን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘረዘሩት ቀበሌያት መንገድ ለማስከፈት እና የመንገድ ጠረጋ ለማድረግ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ የማሽን ኪራይ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ፡-

  1. የማሽን ኪራይ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በ2017 ዓ.ም የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ታክስ ክሊራንስ ያላቸው፣ በክልል ወይም በፌዴራል በአቅራቢነት የተመዘገቡ ህጋዊ የሰውነት ማረጋገጫና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ቲን ነበር ያላቸው።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ /BID Security/ 20,000 (ሃያ ሽህ ብር ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ መዘዣ (CPO) ወይም በካሽም ቢሆን ማቅረብ ይኖርበታል።
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ከይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሰነድ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የሥራ ሳይቱን በራሱ ወጪ ማየት ይኖርበታል።
  5. የጨረታው ሰነድ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒዎችን ለየብቻቸው በሰም ታሽጎ በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እንዲሁም አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡30 ሰዓት ድረስ በይ ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፤
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፣
  8. ሪቤት ከአስር ፐርሰንት (10%) በላይ መሆን የለበትም።
  9. ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ ከመሃንዲስ ግምት ዋጋ 15% በላይ ካቀረቡ ያላምንም ቅድሜ ሁኔታ ቀጥታ ከጨረታ ወጪ ይደረጋ።
  10. በሲዳማ ክልል በይ/ዓለም ከተማ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ህጋዊ ዉል ገብቶ የሥራ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መውሰድ ሆነ መወዳደር አይችሉም።
  11. አሠሪው መ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት

 

Save Tender