በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከመጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ4 (ለአራት) ተከታታይ ወር የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተመለከቱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።