Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም
  • Address ይርጋዓለም : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-225-24-03
  • Website
  • Deadline07 Mar 2025, 10:20 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Firewood

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከመጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ4 (ለአራት) ተከታታይ ወር የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተመለከቱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም


 

በድጋሚ የወጣ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት

ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ ቁጥር 04/2017

 

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከመጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ4 (ለአራት) ተከታታይ ወር የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተመለከቱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

1

 በፍልጥ የተዘጋጀ የማገዶ እንጨት( ጭራሮ የሰው)

በሜ/ኩብ

2

 በግንድላ የተዘጋጀ ለዳቦ ቤት የሚሆን የማገዶ እንጨት

በሜ/ኩብ

 

ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ጨረታው የሚካሄድበት የሥራ ቋንቋ አማርኛ ሲሆን በሚወዳደሩበት የንግድ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፤ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ፤በጨረታ መወዳደር የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢነት ዝርዝር ለመመዝገባቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) የያዘ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ የተጠቀሱ መሥፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ለአሥራ ሁለት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሠነድ ከይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ገዝተው ከሞሉ በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ አስራ ሁለተኛው ቀን 4፡20 ሰዓት ድረስ የታሸገውን ኤንቨሎፕ ወደ ጨረታ ሳጥን አስገብተው በዚሁ ቀን በዕለቱ 4፡25 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ከታሸገ በኋላ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ይከፈታል፡፡ ጨረታውን ሰነድ ለውድድር አቅርበው ከግል ፍላጎታቸው /ሁኔታ የተነሳ በዕለቱ የማይገኙ ሲሆን ጨረታው ተከፍቶ ውጤቱ ይገለጽላቸዋል እንጂ የጨረታውን ሂደት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም:: አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይቻልም:: በጨረታው ሠነድ የተመለከቱትን ዓይነቶች ከላይ በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለጸው መሰረት ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸ ጊዜ ጀምሮ የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ አቅርበው ውሉንመፈጸም አለባቸው:: ለአሸናፊዎች አሸናፊነታቸው እንደተገለጸ ውሉን የማይፈጽሙ ቢሆን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ አይመለስም(ይወረሳል)፡፡ የጨረታው ዝርዝር በጨረታው የአፈጻጸም መመሪያ ላይ የተገለጸ ስለሆነ በይበልጥ ተቀባይነት ያለው የጨረታ ሰነድ በመሆኑ አንድ በአንድ ማንበብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታ አውጪው መ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 046-225-24-03 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender