በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማ/ቤቶች ኮሚሽን የመተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የቀለብ እህል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማ/ቤቶች ኮሚሽን የመተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የቀለብ እህል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።