Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማ/ቤቶች ኮሚሽን የመተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ
  • Address በመተከል ዞን ፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058 119 0641
  • Website
  • Deadline16 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Food And Beverage

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማ/ቤቶች ኮሚሽን የመተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የቀለብ እህል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማ/ቤቶች ኮሚሽን የመተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማ/ቤቶች ኮሚሽን የመተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የቀለብ እህል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣
  2. የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል፣
  4. ከፌዴራል መንግስት ግዥ ኤጀንሲ /ከየክልል የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ/ በአቅራቢነት የተመዘገቡና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  5. ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ከመተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ ከግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት የማይመለስ 200.00/ ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል መግዛትና ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን በማስገበት መሳተፍ ይችላሉ።
  6. ጨረታው የሚታሸገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ ሲሆን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ተኩል ላይ ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 50,000/ሃምሳ ሺህ/ ብር በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  8. ተጫራቾች የገዙት ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ እያንዳንዱ ለየብቻ በሰም በታሸገ እና በጥቅል በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት አንስቶ ሲቆጠር 21ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ላይ የሚውል ከሆነ ቀጥሎ ባለው ሰኞ በስራ ቀናት ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡
  10. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ1 ዓመት ነው፣
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  12. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 119 0641 / 058 119 0100 መተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ ዘወትር በስራ ሰዓት በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማ/ቤቶች ኮሚሽን

የመተከል ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ

 

Save Tender