አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ይዞታው አዲስ የሆነ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 የሻንሲ ቁጥር LCN64ED50M0097133፤ የሞተር ቁጥር LFB479Q *1703003* ተሽከርካሪን በሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አልቪማ የምግብ እምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ይዞታው አዲስ የሆነ (15000 KM) የ2021 ሞዴል MXAA54LANXGB ቶዮታ RAV4 ተሽከርካሪን በሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።