አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ አንጋፋ ማህበር ሲሆን ከሐምሌ 1 ቀን 2016 እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ/ም የ7 ወራት ሒሳብ 10 ፎልደር የሒሣብ ሠነዶች በውጪ /በገለልተኛ/ ኦዲተር የሂሣብ ስራውን ማስመርመር ይፈልጋል፡፡