Tender Detail

Tender Details

  • Company አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 12 16 00 99
  • Website
  • Deadline26 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ አንጋፋ ማህበር ሲሆን ከሐምሌ 1 ቀን 2016 እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ/ም የ7 ወራት ሒሳብ 10 ፎልደር የሒሣብ ሠነዶች በውጪ /በገለልተኛ/ ኦዲተር የሂሣብ ስራውን ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር

የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሠውን መስፈርቶች የምታሟሉ ፡-

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና ቲን ነምበር የታደሠ ያለው፣
  2. ከሚመለከተው አካል የተሠጠ የታደሠ የሙያ ፈቃድ ያለው፣
  3. በተለያዩ ተቋማት ላይ ስለመሥራቱ የምስክር ወረቀት ያለው
  4. የስራ ክፍያ መጠንና የማጠናቀቂያ ጊዜ የሚገልፅ ፕሮፖዛል የሚያቀርብ፣
  5. በማህበሩ የጠቅላላ ጉባኤ ላይ ቀርቦ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ የሚችል

ከላይ የተጠቀሡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሠነዶቻችሁን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማህበራችን ፅ/ቤት እንድታስገቡ ማህበሩ ይጋብዛል፣ ጨረታው የሚከፈተው ማስታውቂያው ከወጣበት በኋላ በ8ኛው ቀን ይሆናል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈውን ድርጅት ማህበሩ በግልፅ ያሣውቃል፡፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው የማይገደድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ አ/ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ አገር አቋራጭ ትልቁ መናኸሪያ የማህበሩ ዋና ቢሮ ቁጥር 46

ለበለጠ መረጃ /09 12 16 00 99/

አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር

Save Tender