በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ለተቋሙ አገልግሎት መስጠት የማይችለል ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብም ተጫራቾ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሲ/ክ/ኤ/አ/ን/ማ/ጨ/03/2016