በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሲ/ክ/ኤ/አ/ን/ማ/ጨ/03/2016
የኢትይጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት የሚያገለግሎት ንብረቶችን ሽያጭ ለመፈጸም ይፈልጋል። ዝርዝሩ እንደሚከተለው ነው፦
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ |
የጨረታው መዝጊያ ቀን |
ጨረታው የሚዘጋበት ሰዓት |
ጨረታው የሚከፈትበት ሰዓት |
|
|
ሎት 1 |
አርጌ ጎማ |
በቁጥር |
168 |
5000 |
መጋቢት 23/2016 |
8፡30 |
9፡00 |
|
|
ሎት 2 |
ባዶ በርሜል |
በቁጥር |
150 |
5000 |
መጋቢት 25/2016 |
8፡30 |
9፡00 |
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ፣
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000182117742 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ በኢ/ኤ/አገ/ሲዳማ ክልል ግዥ፣ ሎጅስቲክስ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 001
- ተጫራቾች ብር 5,000(አምስት ሺ ብር) የጨረታ ማስከብሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን (ከላይ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው) መሠረት ከላይ በተ/ቁ2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ከላይ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው መሠረት ይሆናል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 046 212 1972/0462201970 መጠየቅ ይቻላሉ።
የኢትይጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት
