የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የደ/ወሎ መስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በአፈ/ከሳሾች እነ እምሩ ፈለቀ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሀይሉ ፈለቀ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደሴ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ በካርታ ቁጥር A-118 በሆነ በ150 ካ.ሜትር ያረፈ ቤት በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መግዛትት የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።