Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የደ/ወሎ መስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ዋና የሥራ ሂደት
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የደ/ወሎ መስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በአፈ/ከሳሾች እነ እምሩ ፈለቀ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሀይሉ ፈለቀ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደሴ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ በካርታ ቁጥር A-118 በሆነ በ150 ካ.ሜትር ያረፈ ቤት በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መግዛትት የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የደ/ወሎ መስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ዋና የሥራ ሂደት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈ/ከሳሾች እነ እምሩ ፈለቀ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሀይሉ ፈለቀ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደሴ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ በካርታ ቁጥር A-118 በሆነ በ150 ካ.ሜትር ያረፈ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,145,599.28 /አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ አርባ አምስት ሸህ አምስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር ከሃያ ስምንት ሳንቲም/ መነሻ ዋጋ ሆኖ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ መግዛት የምትፈልጉ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ከቦታው ላይ በመገኘት መጫረትና መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው 25 በመቶ ገንዘቡን ወዲያውኑ መክፈል እንዳለበት የደ/ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የደ/ወሎ መስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ዋና የሥራ ሂደት

 

Save Tender