ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ከጥቅምት 13/2019 ዓ.ም 2:00 ሰዓት እስከ ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:20 ሰዓት ድረስ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 18/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፣
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር አቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡