ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 18/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፣
በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር: 003/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2018ዓ.ም
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 18/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፣
በመሆኑም -
- በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 17/12/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ “ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
| ተ.ቁ | የቅ/ጽ/ቤቱ ስም | የጨረታው አይነት | የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከመጣበት ከቀን 13/12/2018 እስከ 17/12/2018 ዓ.ም | የጨረታ የመዝጊያ የመከፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት | ግልጽ ጨረታ | ነሐሴ 18/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87- 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Jimma Customs Branch Office will sell various abandoned, confiscated, and illegally trafficked silver jewelry as-is via open tender. Bidders need a valid trade license, tax ID, and tax clearance certificate.
