ድርጅታችን ሰምፔር የገበያ ማእከል አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር አዲስ ልዩ ስሙ ፒያሳ ሰባራ ባቡር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከአናንያ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ማእከል ፊት ለፊት ተገንብተው የተጠናቀቁ ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ ለኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ተቋማት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።