ድርጅታችን ሰምፔር የገበያ ማእከል አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር አዲስ ልዩ ስሙ ፒያሳ ሰባራ ባቡር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከአናንያ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ማእከል ፊት ለፊት ተገንብተው የተጠናቀቁ ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ ለኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ተቋማት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሰም ፔር የገበያ ማእከል አማ
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ (ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ) ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ማታ 1፡30 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) መክፈል በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ቤት ቁጥር አዲስ በሆነው የድርጅቱ ቢሮ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 በአካል በመገኘት ወይንም በ 2merkato.com ድህረገጽ ላይ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ደርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
- 0932468077/0911586608/ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
- አድራሻ ፒያሳ ሰባራ ባቡር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከአናንያ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ማእከል ፊት ለፊት 4 ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404፡፡
- ማሳሰቢያ ፡- ቤቶችን ማየት የሚፈልግ አካል ከላይ በተጠቀሰዉ አድራሻ በአካል መጎብኘት ይችላል፡፡
ሰም ፔር የገበያ ማእከል አማ