ማይ ፋዘርስ ሀውስ የህፃናት መንከባከቢያ ድርጅት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሰራ ያለ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል።