Tender Detail

Tender Details

  • Company ማይ ፋዘርስ ሀውስ የህፃናት መንከባከቢያ ድርጅት
  • Address ኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ከተማ በሬቻ ወረዳ ሆሊ ኤንጀልስ ት/ቤት አጠገብ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 20 00 34 46
  • Website
  • Deadline10 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ማይ ፋዘርስ ሀውስ የህፃናት መንከባከቢያ ድርጅት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሰራ ያለ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል።

ማይ ፋዘርስ ሀውስ የህፃናት መንከባከቢያ ድርጅት


 

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ማይ ፋዘርስ ሀውስ የህፃናት መንከባከቢያ ድርጅት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሰራ ያለ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  1. የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ያላቸው፤
  2. በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  3. በአዲቲግ ሥራ በቂ ልምድ እና በቂ ባለሙያዎች ያላቸው፣
  4. የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  5. የዘመኑን ግብር ለመከፈላችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን አጠናቃችሁ የምታስረከቡበትን ጊዜ የሚገልጽ ሰነድ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

አድራሻ ፡- ኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ከተማ በሬቻ ወረዳ ሆሊ ኤንጀልስ ት/ቤት አጠገብ ባለው የፕሮጀክታችን ግቢ ውስጥ ባለው ቢሮአችን በመምጣት በአካል እንድታመለከቱ ወይም በኢ-ሜይል አድራሻችን መሉውን ዶክሜንታችሁን እንድትልኩልን እንገልጻለን፡፡

Email:- alemayehug504@gmail.com or asterworku17@gmail.com

ስልክ ቁጥር ፡- 09 20 00 34 46/0913536088/0919653321/

 

ማይ ፋዘርስ ሀውስ የህፃናት መንከባከቢያ ድርጅት

 

Save Tender